Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ባለሞያዎች ደም ለገሱ

የሀረሪ ክልል ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ባለሞያዎች የደም ልገሳ መርሀ-ግብር አካሄዱ።

የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ባለሞያዎቹ በደም ልገሳው ወቅት እንደገለፁት በደም ዕጦት በዜጎች ላይ በተለይ በወላድ እናቶች ላይ የሚደርሰውን ሞት ለመቀነስ ደም መለገሳቸውን ገልፀዋል።

ደም መለገስ የዜጎችን ህይወት ከመታደግ ባለፈ ለለጋሹ ጤና ጠቃሚ በመሆኑ ሁሉም ዜጋ በተለይ ወጣቱ ደም በመለገስ የወገን ህይወትን እንዲታደግ ጥሪ አስተላልፈዋል።

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

hiHarari