ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ፣የተጠናቀቁና እና አዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ እያደረጉ ነው
ሀረር፣ጥቅምት 9/2018(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ፣የተጠናቀቁና እና አዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ እያደረጉ ነው።
የመስክ ምልከታው በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ደረጃና አዳዲስ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን እና ግንባታቸው ተጠናቆ የተመረቁ ፕሮጀክቶች አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ለመገምገም መሆኑ ተመላክቷል።
በመስክ ምልከታው ላይ የክልሉ ካባኔ አባላት ተገኝተዋል።

0 Comments