የ2017 የፌዴራል በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀትን 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር አድርጎ አፀደቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
በጀቱ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድገትን ለማፋጠን ታሳቢ ያደረገ መሆኑም ተመላክቷል።


0 Comments