የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል።
ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየው ስብስባ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ መክሯል።
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች ማስተላለፉንና አቅጣጫዎች መስጠቱን ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

0 Comments