Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

እናቶችና አባቶች በክልሉ ሰላም እንዲጠናከርና ልማት እንዲጎለብት  መሰረት ጥለዋል-  የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

በሀረሪ ክልል የሚገኙ እናቶችና አባቶች በክልሉ ሰላምና አብሮነት እንዲጠናከር በማድረግ ለልማት ስራዎች መሰረት የጣሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።

ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የትላንት ባለውለታ እናቶችና አባቶች ዛሬም ሚናቸውን እየተወጡ በመሆናቸው ምስጋና አቅርበዋል።

“በክልላችን ሰላም እንዲሰፍን እና አብሮነት እንዲጠናከር በማድረግ ለልማት ስራችን መሰረት የጣሉ የሀገር ባለውለታዎች አባቶች እና እናቶች ዛሬም ከጐናችን ናቸው፤ እናመሰግናለን”

#Harari #AbadirPlaza #corridordevelopment #ዜና #News #ኮሪደርልማት #peace

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

en_USEnglish