በክልሉ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለትም ቀጥሏል
ሐረር፣ግንቦት 19/2017(ሐክመኮ):-በሐረሪ ክልል ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች መስጠት የተጀመረው ስልጠና በዛሬው ዕለትም ቀጥሎ እየተሰጠ ነው።
ስልጠናው በአመራሩ መካከል የአመለካከት እና ተግባር አንድነት በመፍጠር የተሻለ ውጤት ማስመዝገብን አላማው አድርጓል።
ስልጠናው በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብረሃ ነው እነተሰጠ የሚገኘው።
ስልጠናው በዛሬው ዕለት በከሰዓት ውሎ ይጠናቀቃል ተብሎም ይጠበቃል።



0 Comments