Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

በቀጣይ ህዳር 29 በሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ከሴክተር ተቋማትና ወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

ሀረር፣ጥቅምት 24/2018(ሀክመኮ):-በሀረሪ ክልል 20 ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ከሴክተር ተቋማትና ወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ።

በመድረኩ ተቋማቱ ለበዓሉ እያደረጉት ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ዕቅዳቸውን አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል።

በውይይቱም በዓሉን በተለያዩ አብሮነትና የወንድማማችነት እሴትን ይበልጥ አጉልቶ በሚያሳይ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተመላክቷል።

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

en_USEnglish