Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

በሐረሪ ክልል በኩታ-ገጠም እየለማ የሚገኘው የስንዴና ማሽላ ተጨባጭ ውጤት እያስገኝ ነው።

በክላልችን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በምግብ ራስን ለመቻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ይበል የሚያሰኙ ናቸው።

የግብርናው ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግና የአርሶ አደሩን ህይወት ለመቀየር የተደረጉ ድጋፎችና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ፍሬ እያፈሩ ይገኛሉ።

በክልላችን በዘንድሮው አመት 11 ሺ 639 ሄክታር መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች ተሸፍኗል።

Harari #Agriculturedevelopment #ከማምረትበላይ #BeyondProduction

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

en_USEnglish