በሀረር ከተማ የጥምቀት በዓል እየተከበረ ይገኛል
(ሀመኮ) የጥምቀት በዓል በሀረር ከተማ በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው።
በስነ-ስርዓቱ ላይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስን ጨምሮ የቤተክርስቲያንና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ምዕመናን እንዲሁም ሌሎች አካላት ተገኝተዋል።



0 Comments