ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
በማብራሪያቸውም የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡



0 Comments