Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

የሰላም ጉባኤ ተሳታፊዎች ሀረር ከተማ ገቡ

በሀረር ከተማ በነገው ዕለት የሚካሄደው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ ተሳታፊ እንግዶች ሀረር ከተማ ገብተዋል።

እንግዶቹ ድሬደዋ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ በብልፅግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳን ጨምሮ የክልሉ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባላት በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

እንግዶቹ በነገው ዕለት በሀረር ከተማ በሚካሄደው ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ ሲሆን በክልሉ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ይመለከታሉ ተብሎም ይጠበቃል።

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

aoAfaan Oromo