Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎትን በማስጀመር አገልግሎቶችን ባጠረ ግዜ ለመስጠት ይሰራል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ 

ሐረር፣ግንቦት 21/2017(ሐክመኮ):-በሐረሪ ክልል የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎትን በማስጀመር ማህበረሰቡ አገልግሎቶችን ባጠረ ግዜ እንዲያገኝ ለማድረግ እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በዛሬው እለት የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎትን ለማስጀመር የተመረጠውን ቦታ ተመልክተዋል።

በቀጣይ ለማዕከሉ አስፈላጊውን የመሰረተ ልማት በማሟላት ማህበረሰቡ የተለያዩ አገልግሎቶችን በአጠረ ጊዜ፣ በተሻሻለ ቅልጥፍና እና ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲያገኝ ለማድረግ እንደሚሰራ ገልፀዋል።

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

aoAfaan Oromo