Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

ታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በሀረር ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ሀረር፣ጷግሜ 4/2017(ሀክሐኮ):-የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በሀረር ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

በድጋፍ ሰልፉ ላይ የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አሚና አብዱልከሪም፣የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱልሀኪም ኡመርን ጨምሮ ክልሉ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ከሁሉም የከተማና የገጠር ወረዳዎች የመጡ ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል።

አባይ የኛ ነው ፣የኩራታችን የአንድነታችን ማሳያ የኢትዮጵያ የመንሰራራት ዘመን ማሳያ ነው የሚሉ መፈክሮችን እያሰሙ ነው የድጋፍ ሰልፉን ያካሄዱት።

0 Comments

There are no comments yet

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

amAmharic