ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለ1 ሺ 500ኛ ጊዜ ለሚከበረው የነብዩ መሀመድ(ሰዐወ) መውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዕለቱን ስናከብር ነብዩ ሙሐመድ (ሰአወ) በእስልምና ሀይማኖት በነበራቸው አስተምህሮት የሰው ልጆች ያለ ዘርና ሃይማኖት ልዩነት የምድር ፍጡራን ሁሉ እኩል መሆናቸውን ሲያስተምሩ መቆየታቸውን የሃይማኖቱ አስተማሪዎች በሚገልጹት መሰረት አስተምህሮቱን በመላበስና ተግባራዊ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ ገልፀዋል፡፡
0 Comments